| የቅሬታው አቅራቢው ሙሉስም | ከተማ | ክፍለ ከተማ | ወረዳ | የቤት ቁጥር | ስልክ ቁጥር | አቤቱታው የቀረበበት ዋና ጉዳይ | ለአቤቱታ መንስሄ የሆነው ድርጊት የተፈፀመበት ቀን | ጉዳዩ የሚመለከተው የስራ ሂደት | ጉዳዩ የሚመለከተው አገልግሎት ሰጪ ሰራተኛ ስም | ባለጉዳዩ እንዲደረግለት ወይም እንዲፈፀምለት የሚፈልገው በአጭሩ ይግለፁ |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ገለቱ ይርጋ | አዲስ አበባ | ኮልፌ | 6 | 806 | 0 | አጥር በውሀ መስመር ዝርጋታ ላይ ስለታጠረ ይነሳልኝ የሚል ቅሬታ ነው። | 06/04/2018ዓ/ም | ኮልፌ ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት | ኮልፌ ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት | የተመለሰልኝ መልስ አጥጋቢ ስላልሆነ አጥሩ ከውሀ መስመር ላይ አሁን እንዲነሳልኝ |
| ሪናይሰንስ ት/ቤት | አ/አ | ኮ/ቀ | 6 | አዲስ | 911430209 | ከታች በተጠቀስው ቀን በትምህርት ቤት መዝጊያ ፕሮግራም ለመምህራንና ሰራተኞች እንዲሁም አንድ አንድ ችግር ያለባቸው ህፃናት በመጨመር ፕሮግራም በማዘጋጀት ሲባል በተደረገው የበሬ እርድ ምክንያት በተጣለብኝ ቅጣት ላይ ቅሬታ ማቅረብን ይመለከታል። | 02/12/2017ዓ/ም | ኮ/ቀ/ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት | 1ኛ ያዘጋጀነው ፕሮግራም በጎ አድራጎት የያዘ ስለሆነና የተፈጠረው እርድ ካለማወቅ ጭምር የተከናወነ ስለሆነ ቅጣቱ ሙሉ በሙሉ እንዲነሳልኝ። 2ኛ የተጣለብን ቅጣት እኛን የማይገልፀን (የኬሚካል ጉዳዮች) የሚመለከት ስለሆነ መቀጣት ካለብንም በሌሎች ተዛማጅ በሆኑ አንቀፆች መታየት አለበት። |
በቅሬታ2 ለቀረበው ምላሽ ይስጡ